ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
1,247 bytes added ,  ከ9 ዓመታት በፊት
 
ሆኖም ፈረንሳያውያን መቸም ትዳርን ለ7 አመት ብቻ እንደሚዋዋሉ የሚለው ክስ በአሜሪካ ጋዜጣዎች ተጠይቋል; የሮምኒ ዘመቻ ስለዚሁ ክስ ገና ምንም ማስረጃ አልሰጠም:[[:en:w:Mitt_Romney#Campaign_for_United_States_President.2C_2008_election|Mitt Romney]]
 
«....ማንም ሰው ለመማርና ለመሠልጠን መድከም አለበት።» ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ስለትምሕርት ያስነገሩት አዋጅ
 
 
«እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ '''በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር''' ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤ የኢትዮጵያን ጠላት ተጋግዛችሁ ተደንበር መልሱ። የኢትዮጵያ ጠላት ባንዱ ወገን ትቶ ባንድ ወገን ቢሄድና ደንበር ቢገፋ፤ በኔ ወገን ታልመጣ ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝም አትበሉ፤ ያ ጠላት በመጣበት በኩል ኁላችሁም ሄዳችሁ አንድነት ተጋግዛችሁ ጠላታችሁን መልሱ እስከ እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ»
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ፤ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም.
 
<div style="width:85%; padding:10px; background-color:#ffffcc; border:1px solid #ffff66;">
1

edit

Navigation menu