ከ«ዋና ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከWikiquote
Content deleted Content added
የ94.27.78.135ን ለውጦች ወደ Avicennasis እትም መለሰ።
No edit summary
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
*ከስነ ጽሁፍ የተወጣጡ
*ከስነ ጽሁፍ የተወጣጡ
*[[ተረትና ምሰሌ]]
*[[ተረትና ምሰሌ]]
*[[የኣማርኛ እስፔሊንግ በእንግሊዝኛ]]


==የመጀመሪያው ጥቅስ==
==የመጀመሪያው ጥቅስ==

እትም በ07:24, 15 ዲሴምበር 2012

ይህ ገጽ ከታዋቂ ሰዎች: ከስነ ጽሁፍ ስራዎችና ሌሎች የፈጠራ ስራዎች የሚጠቀሱ ሰነዶችንና የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎችና ከሌላም ቋንቋ የተተረጎሙ ጥቅሶችን ለማሰባሰብና ለማስተዋወቅ የቀረበ ነው: የታዋቂ ሰዎች ጥቅሶች

የመጀመሪያው ጥቅስ

"የሚያስፈልገው ግንዛቤ፣ ሃይል ያለ ፍቅር ሃላፊነት-አልባና ግፈኛ፣ ፍቅር ያለ ሃይል ደግሞ ስሜታዊና ልፍስፍስ መሆኑ ነው፡፡ ሃይል ድንቅ የሚሆነው ፍቅር የፍትህን ጥያቄ ሲመልስ ነው፤ ፍትህ ድንቅ የሚሆነው ደግሞ ሃይል የፍቅር እንቅፋትን የሚያነሳ ሲያስተካከል ነው...። ለሰው ልጅ ችግር መልስ የሚሰጠው ፍቅር መሆኑን አውቃልሁ፣ እኔም በሄድኩበት ሁሉ ስለሱ ልናገር ነው።" ~ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጅንየር

"What is needed is a realization that power without love is reckless and abusive, and love without power is sentimental and anemic. Power at its best is love implementing the demands of justice, and justice at its best is power correcting everything that stands against love... I know that love is ultimately the only answer to mankind's problems. And I'm going to talk about it everywhere I go." ~ Martin Luther King, Jr.

በመይ 5 ቀን 2007 እ.ኤ.አ. በፕረዝዳንታዊ ዘመቻ ለአንድ ክርስቲያን ዩኒቨርሲቴ በዩናይተድ ስቴትስ, ዕጩው ሚት ሮምኒ (የማሳቹሰትስ ከንቲባ) ትዳርንና ቤተሠብን ሲያከብር, ትዳርን የማይወዱትን ሰዎች ደግሞ ሲወቅስ, እንዲህ አለ:-

'በዚህ አይነት ሀሣብ አውሮፓ ከአሜሪካ እንደሚበልጥ ይመስላል:: ለምሳሌ በፈረንሳይ አሁን ትዳር ብዙ ግዜ ለ7 አመት ዘመን ብቻ እንደሚዋዋል, ዘመኑም ሲያልቅ 2ቱ ወገኖች ሊፈቱ የሚችሉበት ውል እንደሚደረግ ተነግሬያለሁ:: ከቀድሞው አውሮጳ ይልቅ እንዴት ግልብና ጉድ ነው'::

ሆኖም ፈረንሳያውያን መቸም ትዳርን ለ7 አመት ብቻ እንደሚዋዋሉ የሚለው ክስ በአሜሪካ ጋዜጣዎች ተጠይቋል; የሮምኒ ዘመቻ ስለዚሁ ክስ ገና ምንም ማስረጃ አልሰጠም:Mitt Romney